Have you ever wondered why monkeys monkey around? Peek into Totit’s life! In this beautifully illustrated Children’s book, you will read about Totit, a baby vervet monkey, and her wise family. Vervet monkeys are incredibly social, playful, and intelligent animals. Vervets are fond of each other and their families and work together to protect themselves and their babies from predators. If you enjoy reading a storybook with your kids or grandkids and are looking for a Children’s book that will spark meaningful conversation and instill self-confidence, this is a fantastic book to buy. This brilliantly illustrated and fascinating book is a perfect holiday and birthday gift for kids. Enjoy reading. በልጆችዎ ህይወት ውስጥ የንባብን ዘላቂ ፍቅር እና ደስታን ይጫሩ፡፡ ንባብ መልካም ባሕርያትን ለምሳሌ በጥልቀት የማሰብ ፣ የማገናዘብ እና ችግሮችን የመፍታት ችሎታን ያዳብራል፤ የአስተሳሰብ አድማስን ያሰፋል፤ እንዲሁም ትኩረትን ለመሰብሰብ ያግዛል። ይህ መጽሐፍ ልጆች የአማርኛ ንባብን እንዲያዳብሩ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ወይም የአማርኛ ቋንቋን ዞትር ለሚጠቀሙ ከአራት ዓመት እስከ አስራ አንድ ዓመት ዕድሜ ላላቸው ልጆች፣ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ወጪ ለሚኖሩ የአማርኛ ቋንቋን አዘውትረው ለማይጠቀሙ ከአራት ዓመት እስከ አስራ ሶስት ዓመት ላሉ ልጆች የቋንቋ ክህሎት ማዳበሪ ሊሆን ይችላል። ይህ ውብ በሆኑ ገላጭ ሰዕሎች የተሞላ መጽሐፍ ለልጆችዎ ግሩም የበዓል የልደት እና የሽልማት ስጦታ ሊሆንዎ ይችላል። መልካም ንባብ ይሁንልዎ።