እመጓ: Emegua (Afrikaans Edition)

$29.99
by Dr. Alemayehu Wassie Eshete

Shop Now
ከመጽሃፉ የተወሰደ "በቅዱሱ ዋሻ ውስጥ ምን እንደደረሰብኝ ቁልጭ ብሎ ታወሰኝ። ከጨለማው ክፍል በፍጥነት ወጥቼ በወርቃማ ጥልፍ ሥዕል ያማረውን ሐምራዊ መጋረጃ ጫፉን በእጄ አጥብቄ ይዤ ከታች ወደ ላይ ከቀኝ ወደ ግራ በፍጥነት ገለጥ ሳደርገው ድንገት ምንነቱን ያላወቅሁት የብርሃን ጎርፍ ከአስደንጋጭ መብረቃዊ ኃይል ጋር ተጣምሮ ወደ ላይ አንሥቶ ማዶ ካለው የዋሻ ቋጥኝ ጋር አላተመኝ። ድንጋጤና ከባድ ሕመም ተዳምረው ወዲያው ራሴን አሳቱኝ። ከዚያ በኋላ የሆነውን የማስታውሰው ነገር አይደለም። በመጨረሻ አሁን በእማሆይ ዕሴተ ማርያም አስታማሚነት ራሴን ሞላሌ ጤና ጣቢያ አገኘሁት። “አለመሞቴ ተመስገን ነው!” አልኩና እንባዬን መጠራረግ ጀመርሁ። "

Customer Reviews

No ratings. Be the first to rate

 customer ratings


How are ratings calculated?
To calculate the overall star rating and percentage breakdown by star, we don’t use a simple average. Instead, our system considers things like how recent a review is and if the reviewer bought the item on Amazon. It also analyzes reviews to verify trustworthiness.

Review This Product

Share your thoughts with other customers